ዩንቨርሲቲው የሀገሪቱን ልማት የሚደግፉና የህብረተሰቡን ችግሮች የሚቀርፉ ጥናትና ምርምሮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው

አክሱም ዩንቨርሲቲ የሀገሪቱን ልማት የሚደግፉና እና የህብረተሰቡን ችግሮች ሊቀርፉ የሚችሉ ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምሮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን በአክሱም ዩንቨርሲቲ የምርምር እና የድህረ ምረቃ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር  ዶ/ር ሙሉጌታ በሪሁ ገለፁ:: ዳይሬክተሩ ይህንን ያሉት ‘አክሱም ዩኒቨርሲቲ በጥናትና ምርምር ሃገራዊ እድገትን ለመደገፍ የሚኖረው ሚና’ በሚል መሪ ቃል ሁለተኛው የአክሱም ዩንቨርሲቲ የጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ ከታህሳስ 19-20 ዓ.ም … Continue reading ዩንቨርሲቲው የሀገሪቱን ልማት የሚደግፉና የህብረተሰቡን ችግሮች የሚቀርፉ ጥናትና ምርምሮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው